ማእበል ከሰኞ - አርብ ከምሽቱ 2፡00 ሰዓት ላይ በቃና
Maebel Monday - Friday @8:00PM only on Kana TV
#Kana #Kana_Television #Kana_TV #Maebel #Kana_Series #Turkish_Drama #Series #Drama #Amharic #Ethiopia
Subscribe to watch exclusive local Ethiopian productions and exclusive content from your favorite Kana TV shows and series.|የሚወዷቸውን የቃና ቴቪ ዝግጅቶችና ተከታታይ ፊልሞች ለመመልከት የILworld ገጻችንን ይከተሉ::
| Official ILworld Channel | ilworld.info
| Official Website | www.KanaTelevision.com/
Watch Kana Television on NileSat with 12226 Frequency |Watch Kana Television on Eutelsat on Frequency 11512 | ቃና ቴቪን በዩቴልሳትት 11512 ፍሪኩዌንሲ ይመልከቱ::
#KanaTV | #MyKana | #Ethiopia | #Kana | #Amharic
KANA TV is an Ethiopian general entertainment, free-to-air, satellite TV channel bringing international standard programming to the Ethiopian population. We broadcast exclusively in Amharic to ensure that our programs have the broadest relevance.
------------------------------------------------------------------------------------------------------------
ቃና ቲቪ አጠቃላይ የኢትዮጵያውያን የመዝናኛ አገልግሎት ሲሆን ስርጭቱ በነጻ የሆነ፣ አለም አቀፍ ደረጃቸውን የጠበቁ ዝግጅቶችን ለኢትዮጵያውያን ተመልካቾች የሚያቀርብ የሳተላይት ቴሌቪዥን ጣቢያ ነው:: በዋናነት በአማርኛ ቋንቋ የሚተላለፍ ሲሆን ይኸውም ዝግጅቶቻችን ሰፊ ተቀባይነት እንዲያገኙ ታስቦ ነው::
አሊ አበድክ
አሊ ያስቀኛል ክክክክክክክክ
❤❤❤❤❤😍😍😍😍💘💘💘💘💘💘💘
😂😂😂😂😂😂😂😂😂እሰይ ቅጥልበል
ይች እስስት ለልጇም አትሆን እኳን ላተ ጠብቅ
አሊ ጠብቅ አውጥታ ትጥልሃለች አተየተረገምክ
muticha
Ewnatim yetalutin siynesubet
*Ail the stupid husband yo*
አሊ በደፋህ እኔም ያንተ አይነት ባል ገጥሞኝ እኔን ራሤን ድፍት ሊያደርገኝ ነዉ ከኔ በፊት እሡን ያሥቀድመዉ
ወየሁ አሊ በሳቅ ገደለኝ
የታባ ተቃጠል ቅናታም
46 :47 48 በተከታታይ
dedeb like adrgug tyalesh aheya
እሱ እቤቷ ሴት ይዞ መጥቶ ምን አይነት እራስ ወዳድ ነው በፈጣሪ ከፈታት ቡሀላ ምን አገባው ምንስ ብታደርግ
Jemlena asa atemju yegebalu ba helme ayew
አሊ ማለት የኔባል አይነት ነወ ሴቶችየ የባል ምቀኛ አይስጣችሁ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ
መፍታትም ቁምነገር
የኔም እደዛው ግን ፈታሁት
ዋው የትናትነው ቃነወች የለለነው የዛሬውን በጉጉት ነው የምጠብቀው ካሎሬ እና ቢተር ተናጀው ስለየሁ በጣም ነው የተደወትሁት የውነት እስካመስለኝ
Hirime ahmed usma. Halima ahimed usma. Rim ahmed usma
አሊ ያአሐብሻን ወዱች ወክሉነውመሰል እየተወነያለው መጀመሬ አክትፍ ብለው ይጥሉና ሌላሳነሳባቸው ያዙኝልቀቁኝይላሉ ምድረእከፍ ሁላ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
Jilnawu ende kefeta buhalla
ውይ አሊ...ምን ጉድ ነህ!
እርይድፋህ አሊ🙄🙄🙄🙄🙄😭😭😭😭😭
ሴቶችየ ተማሩ ከጀሚሌ
እንደአሊየሚያስጠላየለም
karoliin sitinaded dess yileynaal
Ayi alii 😭😭😭😭😭
አይ አሊ ኡለት ልብ ነክ ከሁለት የዎደቃ ዛፍ ማለት አሊ ነው
አሊ በቃ ለየለት እብደቱ🙄🙄
ኡኡኡኡፍፍፍፍፍ አሊ ሢያስጠላ ያንተ🙁 መማገጥ አልታየህ አለ ሆ ሠርታ ለበላች
አሊ አፈር ብላ
አሊ ምነው አምቦ ውኃ ይፈላልኝ አለሳ!!!!!
😂😂🤔
አበዘው በጣም አስጠላበት
አሊ በዓሳ እንዳላገጥክ ሻርክ ይብላህ!!!!
አል የእውነት በጣም ተጃጃልክ ምነው የራስህን ለላ ህይወት ከጀመሪክ እሷም መጀመር ትችላለች ተዋት
ክክክክክክ በሳቅ ጦሽ አሊ ቀኑ እንዴ
40 Lelit ena 40 ken alalem teskarh mehon alebet
አለቀ አንዴ ወይስ ገና ነው
ሀሀሀሀ አሊ በሳቅ ገደልከኝ እራስህ እንደሽንት ጨርቅ አውጥተህ ጥለህ ወጣት አፍቅረህ እንደገና ኡኡ አየ ወንድ
Enamesegnalen
ወይ አሊ ቀና በጣም ነው በቅናት ጭርጭር ሲል ማየት ያስደሰተኝ
46
ali jemilen kitu eskikatel yiwedatal
አሁን የሚያሳስበኚ የተከለከለ የቃና ድራማ ሳይሆን ኢትዬቢያ ሀገሬ እዴት ብላ ሰላም እደምትሆነዉ የሚናፍቀኚ እስኪ አድናን እደሚያሳዚናቹሁ ስለኢትዬቢያ ያለቻበት የግዜዉ ሁኔታዋስ አያሳዚናቹሁም ከቻላቹሁ በዉጪም ያላቹ ቃናን የምታዪባት ትንሺ ደቃቃ ቢሆንም በየ ሀይማኖታቻን ጻለት እናርግ እባካቹሁ
ካሮኒ ቅድሙንሥ የሠው ባል ሥትይዢየሠውንም ያንችንም ህይወትአበላሸሽ
አይሊን ይሻልሻል ያሁኑውሣኔ
Ali Tikikil New Guadegnawu Eko New Yeneberew Asa Atimaju
ለምን ወንድሙ አይሆንም 😬😬😬😬
ኡሥማንዬ የኔማር ሥወድህ
አሊ በማበዱ ማነው እንዴኔ የተደሰተው ይሄ ከረፈፍ ገና ጨርቅህን ጥለክ ትሄዳለክ
ምን እሱ ያብዳል የሷን ሰላም ይነሳታል ይሄ ውሻ ደደደብ አጋሰስ
አሊ ዛሬ. ደሙ ከፍ ብሎበታ መሰል ሴቱን ሁላ አሮሮጣቸው
ዉይአሊአፈርባላ
ኒካቲ ሤትወባ
አሣአጥማጁ አይዞህ የኔምርጥ ሠው
አሊ ገሀነብግባ
እይ አሊ አፈርብላእና ምንአይነት ሤጣን ነህየተረገምህ
አሊ የስራክን ይስጥህ ፈጣሪ
እር አሊ ክክክክ ቅናት
ኢኪና ፍቅረኛሲዳትየኢምር ድምጶ ነው ሚስጊን
አሊ የማትረባ
በናታችሁ አንደ አሊ በፍቅር የተጃጃለ ሰዉ ያሰጠላዉ እንደዉ ማነዉ እባካችሁ ኮመንት አርጉ አሰኪ እንያችሁ ።
ክክክክ አሊ
አረ አሊ ምን ነካው
*የጀሚሌን ቤተሠብ የሚወድ አሊ አበዛው አሁንስ ያችን ካንጋሮ ብለክ ጥለካት ከሔድክ በሁዋላ ከሌላ ሠው ፊት ስታያት ምን መስላ ታየችክ*
Osman 🙏❤
ቆይ አሊ ምን አስበህ ነው ጥለሀት ህደህ የለዴ ደደብ ነህ
ውንዶች እኮ የጣሉት ስያነሱባቸው አይወድም
አሊ እሰይ እኳን ቀመስከው ህመሙን እደት ስታሳማት አደነበር ያችን ቋጣ ቤቷ አምተህ እኮን ቀናህ ገና ትሰቃያለህ
እናመሰግናለን
ፍርደኛቹ ልቀቁልን እባካቹ 65 ጀምራቹ ልቆቁት
የመዳም እንቁዎች በቅንነት ደምሩኝ አብረን እንደግ ፈጣን ነው መልሴ
@melkam& Almaz ቲዩብ tedemreshal anchim demrign
እንደማመር እህቴ
😂😂😂 አሊ አበደ እኮ😃
😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍
Hahahahahah Aley 😜😜😜😜New Edy😅😅😅
አሊ የሚባል አሳማ የሆነ ሰውየ ስጠላው ቆይ ምን አባቱ አገባው በጀሚሌ ህይወት ትቶት ሂዶ አልነበርደ ቆይ ምን አድርጊ ነው የሚላት ይሄ የማይርባ ያችን በቅሎ የመሠለች ስጠላት
46 47 48
እኔምአርባቀነውበቃ እምደግሰው ኮመቶች ሁሉጠርቻችኾለሁ😃😃😃😃
አይ ወዶች በቃ የጣላችሁት ነገር ሲነሳባችሁ ትቀናላችሁ አሊ ክክክክክክክ
እረ አሊ ቅናት አናወዘው
አሊ የተረገምክ ይችን አካሴ ሸለመጥመጥ ካሮንኒ ይዘክ ገደልግባ
ዘ መናደድ ሆ
ውይአሊስታስጠላ
46
ኒካቲ አትእባብ ምንልታቅዲይሆንደሞአሁን
እናመሰግናለን👍👍👍
እንደ አሊ አይነት ወንዶች ኣሉኮ ሴጣን የተናወጣቸው እብዶች ቱርክ አገር ሰው ስጣላ ማገላገል ወይም ተባብሮ ልክ ማስገባት ምባል ነገር ዬለም እንዴ
እንደ ሬሲልንግ ቁመው ያደባድባሉ ሲያስጠሉ እንስሶች ናቸው
40 ቀን 40 ለሊት አለ አሌ ምስኪን ክርትና መሰለህ
🏃♀️🏃♀️🏃♀️🏃♀️😆😆😆😆😆
እበክቹህ። ስልክ ሰፖሲክርዪቭ። አየርጊም። አሪጉኛ
meteswedHyenejegna
አሊአተዉሻ ግንለምንድነው አተአደለህ የተዉካት ግን የህነገር በኒምአጋጥሞኛል ጎደኛነበር ከዛ ከመጀመሪያው ጎደኛውጋ ታርቅ ከዛእኔተውኛ ከዛ ጎዶኞች ጋር አብሮሚህድ ጀመርኩ እገላለሁብሎተነሳ ወድሞጋ ቀይ ምንአገባው መጀመሪያ ለምተቶኛህድ የሚገርምነገርነው ብቻ
አይ አሊ ለየለት
አሊ ማፈሪያአ የማትረባ
Le tineshi liji cama betigazalat arogewun lalela mestati ayewadem alim endaza new
ወይ ወዶች ጥላቹት የሄዳቹት ሌላ አስቶት ስታዩ ታብዳላቹ
ወንዶች🤞አጠገባቸው ያለች ሴት እንድ ድንጋይ ይቆጥራሉ ሌላ ሰው ሲያነሳት ደግሞ ከዳይመንድ ትወደድባቸዋለይ 😼😼😼በቅናት ቅጥጥልነው እሚሉት
kkkkk😂😂😂😂
ቆይ ለናተ ይሄ ቪድዮ ከፍቶላችዋል
አዎ ግን አለቀ አንዴ ቆይ
ECHII YA KAMAL MIST UFFF ANDE YA KAMAL ENAT ANDEE YA KAMAL MIST MINAYINAT BAYANAT NAT 🤣🤣🤣🤣
Usmaan yanee marrr sewdawo 😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘
አይ አሊ ምን አይንት ሰውነህ አይሊን ወደሀብታም ቤት ልትኖር ንው ታገባለች ማንን አብረን አናያለን
አይ አሊ ፈተህ ስታበቃ አትንካት ትላለህ እንዴ 😛😛
የካሮኒ መጨረሻ ማየት ናፈቀኝ
@Fatuma tube እኔ ልጨርስልሽ
ከሮኒ ማጫራሸዋ ያቱሪክን ያሴቶች ትደሪ ትበጠብጠሌች ያቡዙ ሰው ትደር ነው ምትበጣብጠው አሰ አጥማጁ ከጀምሌ ልጋቡ ስሉ አሊ አሰ አጥማጁን ይጋድለወል ከዛ ጀምሌን ልጋለት ስል ያአል እናት እግሩን ለይ ቶክስበታሌች ከዛ አል ወደ እስር ቤት ሌለውን ሌለ ጌዜ ልንጋርሽ😂😂
;;;;-አሊ
እኔ ምላችሁ የእጅ ስልክ የላቸውም እደ
ልደዉይ አሠበሽደ ክክክ
@ኢስላም መሆን ከመታደልም መመረጥ ነው አረ 10 አመቱ ገና ያው በዱሮ እስታሂል ስለሰሩት ነው እና ወደ ኅላ ይይዛሉ
ድራማው በጣም የቆየ ነው በዛን ሰአት አልነበረም መሰል