የተከለከለ ከሰኞ - አርብ ከምሽቱ 1፡00 ሰዓት ላይ በቃና
Yetekelekele from Monday - Friday @7:00PM only on Kana TV
#Kana #Kana_Television #Kana_TV #Yetekelekele #Kana_Series #Turkish_Drama #Series #Drama #Amharic #Ethiopia
Subscribe to watch exclusive local Ethiopian productions and exclusive content from your favorite Kana TV shows and series.|የሚወዷቸውን የቃና ቴቪ ዝግጅቶችና ተከታታይ ፊልሞች ለመመልከት የILworld ገጻችንን ይከተሉ::
| Official ILworld Channel | ilworld.info
| Official Website | www.KanaTelevision.com/
Watch Kana Television on NileSat with 12226 Frequency |Watch Kana Television on Eutelsat on Frequency 11512 | ቃና ቴቪን በዩቴልሳትት 11512 ፍሪኩዌንሲ ይመልከቱ::
#KanaTV | #MyKana | #Ethiopia | #Kana | #Amharic
KANA TV is an Ethiopian general entertainment, free-to-air, satellite TV channel bringing international standard programming to the Ethiopian population. We broadcast exclusively in Amharic to ensure that our programs have the broadest relevance.
------------------------------------------------------------------------------------------------------------
ቃና ቲቪ አጠቃላይ የኢትዮጵያውያን የመዝናኛ አገልግሎት ሲሆን ስርጭቱ በነጻ የሆነ፣ አለም አቀፍ ደረጃቸውን የጠበቁ ዝግጅቶችን ለኢትዮጵያውያን ተመልካቾች የሚያቀርብ የሳተላይት ቴሌቪዥን ጣቢያ ነው:: በዋናነት በአማርኛ ቋንቋ የሚተላለፍ ሲሆን ይኸውም ዝግጅቶቻችን ሰፊ ተቀባይነት እንዲያገኙ ታስቦ ነው::
ወይኔ በሽር የምር በጣም ነው የተመቸኝ ማፍቀር ማለት እንደ በሽር ነው 😘😘😘
እርቢተርንሲጥማድርግነበር🙄ጨጓራየንላጠችው ኒሀልበስተመጨረሻየበሽርንፍቅርአወቀች😥😥😥
ካትያ ከስዋ የባሰ ሾካካ ኣገኘች ልበል😅😅😅
በአካዉንቲንግ የትምህረት ዘርፍ በተለይ በርቀት እና በማታ እንዲሁም በመደበኛ የትምህርት መርሃ ግብር የምትማሩ ጀማሪ ተማሪዎች መሰረታዊ የአካዉንቲንግ ጽንሰ ሃሳቦችን በቀላሉ መረዳት እንድትችሉ የተዘጋጁ ቪዲዮች ስላሉ ሊንኩን በምጫን መጠቀም ትችላላችሁ
Gin fiqir yigerimal
adisu ya beluhl demse ayamerm sele ahun cherash yaderown demse rasahut demsu arfe nawe yahunu
የቃና ሱሰኞች በስመአብ የቃና ሱሰኞች ብቻ like አድርጉ
ቢተር ትሞታለች በሺርም እደዛው
ሀሀሀሀሀሀሀ ቢተር 😜😜😜😜
ቀለበቱ ኤልፍ የመለሰቹ ነው😚😁
በሽር ምስኪንን
😂😂😂😂😂😂😂አቶ ችችንን አጣብሡኝ
ልጁን አንቴ ከሀዲ ይለዋል ,,,,,,,,,,,,አይ በሉል
ማድማዜል የኔውድ በጣም ነው እምወድሽ
ቤሉል ዛሬ አሣዘንከኝ
ኒሀልና ማድማዜል ቡለንትዬ እናንተን አንድም መጥፎነገርካላይ ልጨርሠው ድራማውንየኔቆንጆ❤💋💋💋❤❤
Wawww nice movie
12223
ይልቅ ችኩርን አምጡልን ያማች ቫርቶሉ ጁማሌ ሰሊም ተናፍቀዋል በጣም ❤😘😍❣️
ፍርደረቢሥ አች ወንፊት
ቢተር የተረገምሽ የበሽር መሔድ አናዶሽ አይደለምውሸት ሽእንዳይጋለጥብሽ ነው
በሽር የኔውድ ፍቅር እንዳተነው
ኒሀል ምትዘው ሻንጣ ነው ቦርሳ ከቅም በላይ ነው 😄😄😄
ቤተር አበደች ልብሰ መቅደድ ቀራት ምሲኪን🙆♀️🙆♀️🙆♀️🙆♀️🙆♀️🤦♂️
ወይኔ ግን ፍቅር እኮ በቃ ተገለባቢጦሸ ነው አፋቃሪ ለአፋቃሪ አይገናኝም በሸር ድኖ ማየት ማነው የጎጎው
belul en bitur leybdu new
አይ ቢተር ፈስ ያለበት ዝላይ አይችልም ትላለች አያቴ
Suband like
Ali alebegr bayenteh yesedsetegnal
በጣም በጣም 😂😂አፈቅራትአለሁ አለ አይ የቤሉሊ ጪንቀት🤔🤔🤔🤔🙄
ተነፔከርን ትዳር እናአማት ይወፍቀን
115 Likekut
በቃ ቀለበት ሊያደርግላት ነው
ኒሀል ቀለበት ሊደረግላት ነው😍
Jamie is my favorite girl 👧
አረ. ቢተር. ተራጋጊ
ቤሉል ቀለበት ሊያስርላት ነው😋
እናመሰግናለን👍👍
እስኪ እሄንን ፊልም መጨረሻዉ ለማየት የጋገ👇
መጨረሻው ደስ አይልም አትጎጉ
ማነው እንደኔ የነገን የጓጓ
ቢተር ወራዳ ቆሻሻ ሴት እራስ ወደድ ጨካኝ ናት
ቢተር አስጠላሽ
ቢተር የሰይጣን ቁራጭ ነሽ
በሽርየእኔምስኪን
ብተር ያንችሽ ጠና ኡፍ ይድፍሽ
ማነው እንደኔ ልቡ የተጠለጠለ እጃችሁን ወደላይ አውጡ
Motif
Ene gene biter ena behlulene ewedachewalew yeha yene hasabe nw
ኡፍፍ
ዉይ ቤሉል እና ቢተር መዉጫዉ ቀዳዳዉ ጠፋቸዉ ክፉ ስራ ምህች እረፍት ይሰራል 😥
ብሽርን እኔ የማዛዝነው ማነው
በሺርየ አላህ ያሺረዉ🤔🤔💯💯💯💯🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🕋💋💋💋💋
ፒተር ቀለበቱን ስታይ ምን ትላለች ሹክ በሉኝ ክክክክ
ሂሊም የቢተር እና የቤሉልን ሚስጥር ደርሶበታል እና ሲቀጥል ቱርኪዎች ትወናቸው ከልባቸው ነው ቢተር ምርጥ ተዋናኝ ናት ብታቃጥለኝም
በጣም ጎበዞች ናቸው እውነሽነው ለዛነ እሚያቃጥሉን
ቢተር አንቺ ዱቄት ሸርሜክስ😛😂😂ጉድሽ እንዳይወጣ የምታደርጊው ጥረት ሎቱ ስብሀት🙉 አዲሱ ሹፌር ምን አይነት አስፎጋሪ ነህ😡
በጣም ደስ ይላል ብዙነገር ያስተምራል ውዶች አዴስ ነኝሰብስክራ ይ አድርጉኝ
እንዳመር
ማነውየቺቺእሥታይልየሚመቸው🙄😎
Pitre anjeteshe yekatele shafada
Send fast 115 and 116
ይሄ ድራማ እያጓጓኝ ነው አቦ መቼ ነው ማለቃው 🙄
ትንሽ ነው የቀረው ያልቃል
ohhh Behlul Nihalen agbign belo liteyekat new
ውይ ቤሉል ቀለበት ሊያስርላት ይሆን እደፌርዴቢስ እኔም ጓጉቻለሁ ክክክክክክክክ
የማትረቢይ ገናነሽ ይበልሽሽሽሽሽ
ቤሉልና፡ቢተር፡ሢተያዩ፡ያሥቁኛል
@ናንሲ Tube ኢትዮጲያዊትክክክ
@zanb a 😂😂😂 yemren new mare
@ናንሲ Tube ኢትዮጲያዊት አወ፡ክክክ
ሌባ ለሌባ😂😂😂😛😛😛
ቢተር ሙትቻ ስጠላሽሽሽሽሽ
*በሽር የኔ ውድ እንዳንተ ሁሉም ታማኝና እውነተኛ በሆነ የኔ መልካም ስወድክ ለሚወዳት ልጅ ይከላከልላታል እንደማያገኛት እያወቀ ፌርደሚዝ የድራማው ሙቀት ነች የሚል አቤት ቪተርና እናቷ ግልምጫቸው* 😂😂😂
ብዙ የቤተር እይነት ሰውች እሉ የራሳቸውን ሀጤያት .... ስተት ለመሸፍን የሰውን ህውት የሚያበላሹ
ቤሉል ዉሸታም ኒሃልን አታፈቅራትም
@መታገስ ጥሩ ነዉ ቢበዛም ፈተና ትዩብ 💖💖
@hayte jemal tube ደመርኩሽ እህት
እንዳመር
ilworld.info/flow/hH-gyqulhqOsf4Y/wyd-w
እውነትኛ ፍቅር ማለት ልክ እንደበሽር ነው ለሚወዱት ደስታ ብሎ የራስን ደስታን መተው
Enanet be beshir bota betonu men Targalachu??????????
የምር በሽር ለኒሃን ንጹ ፍቅር አለው በጣም ኒሃን ግን 😥ለሷ ስል ነው ሁሉንም እያየ ዝም የምለው ፍቅር ማለት እሄ ነው 😥
Mekeneyatome fekere eweneteja fekere mesetete ege mekebele ayedeleme !!!
ካቲያ የ ሳይት ማዳም ክክክክክ
ክክክ
ክክክ
ጀሚሌ በሽር ፣በሽር ኒሃል፣ ንሃል ቤሉል ፣ቤሉል ብተር ወይ ውስብስብ ደሞ ሰራተኞቹ ለወሬ እፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ
ደምሩኝ በቅንነት
@hayte jemal tube እሽ
እሺ ወዴኔም ደምሩኝ
Belul lenihal kelebt leyarg nw
የበሽር ወዳጆች እስቲ በቅንነት ሰብስክራይብ ግጩኘ እኔም አረጋለሁ
እኔ ደሥ ይለኛ ብንደማመር
እንዳመር
ቢሉልእኮ ቢተርን ነው የሚያፈቅራት
ፍቅር ግን ዲራማ ላይ ብቻ ነው ልበል 😆😆😆😆😆
Sub aregugn
@መታገስ ዋጋ አለው ባልሽ በሽርን ይተከዋላ
ኧረ በአካልም አለ ግንኮ ፍቅር ሁሌ ደሥታ ብቻ አይደለም ደሥሥሥሥ የሚል ሥቃይም አለው
ማነው ያለው የኔ ባልም በጣም ነው የሚያፈቅረኝ ለኔ ብሎ ምንም ያረጋል
ማነው ያለው
ቢተር ተቃጥይ ለሰራተኞች ያላት አመለካከት ያናድደኛል
ደግሞ አፈቅራታለውኝ ይላል እዴ እዬ ውሸታም
Leyalek nw beka
እኔማ ፒከርን ወድጃት ልሞት ነው ከነባሏና ከናማቷ
ውውይ አምላኬ የቢተር አድናን ላይ እንዲ መጮኸ ምን ይሉታል
ጥፊ ቀምሳ ስለማታቅ ነው
መጨረሻውን ለማየት ጓጓሁኝ
Ebakahkefel 115
ቢተር ልጨርሳቸዉ ነዉ ቢሉል ወቃቅጦ ለቀቃት በቃ ልትፈጀን ነዉ ትግስቱን ይስጠን 😏😨
Danayt endet nw video temchachw atbey enesun bayenbet ayn snaysh wbetsh ydebkal abshir!
ኒሀል ግን አለባበስ አቺልም
ጉድሽ አዳይሰማ ነው
አጭ ቢተር እደት እዳስጠላሽኝ በራስሽ ቆሻሻ ስራ እሰው ላይ መጮህ ደነዝ
ቢተር እና ቤሎል አስጠልታችውኛል
Esti manew piteren endene mitelat?
ቢተር አችሾኪካ ጉድሽ እዲይታይብሽነው አች😡
Est liyachu
ቼቻ
መቼ ነው ግን የሚያልቀው አጓጓኝ እኮ ውይ በሽርርርርር እስኪ ግጩኝ ምናምን የምትሉ ልጆች የቆመ ሲኖትራክ ይግጫቹና ዝምብላቹ ኮምቱ
👎👎
Yamural bilo milebisut libis iko ye madame shawri bet libis yimesilal😆😆😆
መጨረሻ ቢተር እራስዋን ታጠፋለች በሰርጋቸው ቀን ኒሀልና ቤሉል ሲጋቡ አለቀ አይቼዋለሁ
Gagama
ቢተር ቆሻሺት እዳይናገርብሽ ፈሪተሽነው በሽር ኒሀል የለበሰችው ልብስ ሲያምር
የኤልፍን ቀለበት ሊያጠልቅላት ነው
108 ላይ ቤሉል ለኒሀን ቀለበት ያደርግላታል የምትሉ
@እናቴ አባቴ ሒወቴ ናችሁ ሠአድ ነኝ የባባ ልጅ ቁጥር ነው የተሳሳትኩት
ምስኪን 114 ደርሷልኮ የመቼው 108 ነው ሴትዮ😂😂😂